.catt{ backgroung-color:"#1299aa"; color:"#771122"; }
how are you

Menu bar

Home         Statistics        Economics       About me       News        Today       Contact me       Gallery        Ethiopia

Friday, April 17, 2020

Baga Ayyaanaa Faasikaan Nagayaan Geessan! መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንልን ። ርሑስ ብዓል ፈሲካ (ይግበረልካ) Happy Easter to All April 17 2020


የተጻፈው ሁሉ ደረሰ ፣ ተፈጸመ አለ፡፡ ዮሐ.19 ፤ 30 ይህም ማለት ትንቢተ ነቢያት መድረሱንና አዳምና ልጆቹ ከገነት ተባረው በሲኦል ተወስነው መኖራቸው አበቃ፣ ርስታቸው ገነትን እንዲወርሱ የሚያደርገው የማዳን ሥራ ተፈጸመ ሲል ነው፡፡ ድኅነታችንን ያረጋገጠው በሞቱ ነውና፡፡ ሃጢያታችን በክርስቶስ ተከፍሏሌና በእግዚአብሔር ስም ደስ ይበለን። መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንልን።


No comments:

Post a Comment